Main Objectives of Hibret Bazaar
- To support communities and cooperatives by linking large cooperatives producing food and other agricultural products with consumers who lack access food related items with affordable prices.
- Support cooperatives of Tigray to deliver goods and services at affordable price to communities.
- Enhance the participation of cooperatives coming from different corners of the country by facilitating experience sharing opportunities.
- Create market linkages and business opportunities among cooperatives coming from different regions of the country
- Promote Peace-Building efforts by creating opportunities and platforms for business and marketing opportunities in conflict-affected communities.
- Enhancing number of customers to sponsors by promoting the products and services of their company.
-
በህብረት ባዛር እና ኤግዚብሽን ላይ
- በሲምፖዝየሙ የሚነሱ ጉዳዮች ዘላቂ መፍትሄዎች ያገኛሉ፣
- ምግብ እና ምግብ-ነክ፣ የተለያዩ ሰብሎች እንዲሁም የፋብሪካ ውጤቶች በተመጣጣኝ ዋጋ ለህብረተሰቡ ይቀርባሉ፣
- በባዛሩ እና ኤግዚብሽኑ ላይ የሚሳተፉ አካላት ከተለያዩ የሀገራችን አከባቢዎች ስለሚመጡ በህዝቦች ግንኙነት እና ትስስር ማጠናከር ላይ አስተዋፅኦ ይኖረዋል፣
- የተጀመረው የሰላም እንቅስቃሴ ወደ ላቀ ደረጃ ያደርሰዋል፣
- በባዛሩ እና ኤግዚብሽኑ እንዲሁም ሲምፖዝየሙ ላይ ለመታደም ከየአከባቢው የሚመጣ እንግዳ ብዙ በመሆኑ ለመቐለ ከተማ የሆቴሎች እና ሌሎች አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ከፍተኛ የገበያ ዕድል ይፈጥራል፣
- ሁሉም ባንኮች በባዛሩ እና ኤግዚብሽኑ ገብተው የትራንዝአክሽን ስራ ስለሚሰሩ በርካታ ካሽ የሚያገኙ ይሆናል፣
- የስፖንሰር አድራጊ ድርጅት ምርት እና አገልግሎቶች በተጠቃሚ ዘንድ ከፍተኛ ግንዛቤ ይፈጠራል፣